ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም


በደራሲ አሌክስ አብርሃም

የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ

"አብርሃም!"

"አቤት!" እላለሁ በድንጋጤ፤

“የሴት ልጅ የጉርምስና ምልክቶች ምን ምን ናቸው?”

በፍርሃት ላብ ላብ እያለኝ እየፈራሁ ሞከርኩ፤ “ስ... ስልክ!”

“ምን?”
“ ስልክ ማለት የአባዬ ስልክ?” ክፍሉ በሳቅ ተንጫጫ።»

previous

◀

🔊 ትረካ | Narration

▶

Next

አጭር ልቦለድ ቁጥር [9] | ከገፅ [65]

ተራኪ፡መምህር አስቻለው ዘውዱ


short Fiction No. [9] | From Page [65]

Narrator: Mr. Aschalew Zewdu